GardX Vehicle Protection System
ሲኤክስ2 የተሸከርካሪ ቀለምና የውስጥ ክፍሎች መንከባከቢያ ሲስተም
የተሸከርካሪዎትን ቀለም እና የውስጥ ክፍሎች ለዘለቄታው ይንከባከቡ
የተሽከርካሪዎትን ውበት ለዘለቄታው መጠበቅ ይፈልጋሉ?
ተሽከርካሪዎት ቶዮታም ሆነ ኒሳን ፣ ሃዩንዳይ ወይም ሌላ ብራንድ ተሽከርካሪዎን በጋርዴክስ መጠበቅ እና ማስዋብ ይችላሉ፡፡
ተሽከርካሪዎት ለተለያዩ ጐጂ ነገሮች ተጋላጭ ነው
አሁን ያለንበት ዘመን አስቸጋሪ የሆነ የአየር ሁኔታ የተሸከርካሪዎትን የውጭ ቀለም ቅብ የሚጎዳ እና ለበርካታ በካይ ይዘቶች ተጋላጭ የሚያደርግ ነው፡፡ ከዛፍ ቅርንጫፍ የሚወርድ ብናኝ እስከ ቀጥተኛ የሆነ የጸሐይ ጨረር እና ጎጂ ነገሮች ተሸከርካሪዎትን ተጋላጭ ያደርጋሉ፡፡ አሲዳማ ይዘት ያላቸው ፈሣሶች እና ከዚህ በተጨማሪ በየጊዜው የቀለም ቅቡ ለመላላጥ ተጋላጭ የሚያደርጉ ነገሮች በመኖራቸው ቀደም ሲል ተሽከርካሪዎን በአዲስነቱ ሲገዙት የነበረው ውብ ገጽታ ተጠብቆ እንዲቆይ ተጨማሪ መከላከያ ያስፈልግዎታል፡፡
ጋርዴክስን ሲገዙ የሚከተሉትን ተጨማሪ አገልግሎት ለደንበኞች እንሰጣለን
የመስታወት መከላከያ፡- ይህ የመስታወት መከላከያ ተሸከርካሪዎትን በተሻለ መልኩ ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲያሽከርክሩ የሚያስችልበት ዋንኛ ምክንያት የተሸከርካሪዎ የፊት መስታወት ከዝናብ ቅንጣቶች እንዲጠበቅ እና በፍጥነት ከመስታወቱ ላይ እንዲወርድ ማድረጉ ነው፡፡ በውጤቱም በፊት መስታወት ብዙ እርጥበት ባለመኖሩ የተሻለ እይታ እንዲኖሮት፣ ከዝናብ፣ ከበረዶ፣ ከጉም ቅንጣቶች እንዳይሸፈን በተጨማሪም ጨዋማነት ያላቸው፣ ልዩ ልዩ ብናኞች በመስታዎቶት ላይ እንዳይኖሩ ያደርጋል፡፡ የመስታወት መከላከያ (ግላስ ጋርድ) ለሁሉም አይነት የመስታወት ክፍሎች እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ምርት ነው፡፡ (የመስታወት መከላከያ ዋስትና የለውም)
የጎማ መከላከያ፡- ጋርድኤክስ የተሸከርካሪውን ቫልቭ ከጎማ መከላከያው ጋር በቀጥታ ለማያያዝ የሚያስችል መፍትሄ አለው፡፡ ጎማዎት በጉዞ ላይ የሚተነፍስ ከሆነ ወዲያውኑ ጎማውን አየር በመሙላት የተጎዳውን ክፍል ለመጠገን ያስችሎታል፡፡ ይህም አፋጣኝ ጉዳቱን ለመለየት እና ወደ ጐማ መቀየሪያ ወይም ጥገና አገልግሎት ቦታ ከመድረሶ በፊት በጊዜያዊነት የተጎዳውን ክፍል ለመጠገን ያስችሎታል፡፡
የአዋፋት ኩስ ማጽጃ፡- አዋፋት የሚጥሉት ኩስ ተሸከርካሪዎት ላይ በሚያርፍበት ጊዜ እይታን የሚጋርድ እና በግል ንጽህና ወይም ደህንነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሊያስከትል የሚችል ሲሆን የተሽከርካሪዎት ውጫዊ የቀለም ክፍል ወዲያውኑ ከመሰል ነገሮች ካልጸዳ ቋሚ የሆነ ጉዳት የማስከተል አቅም አለው፡፡ ጋርድኤክስ ሲኤክስ2 ሴራሚክ የቀለም መከላከያ ምርቶች የአዋፋት ኩስ በተሸከርካሪዎት ቀለም ላይ ሊፈጥር የሚችለውን አሉታዊ ውጤት በመከላከል ጊዜ አግኝተው እንዲያጸዱት መልካም አጋጣሚን ይፈጥርልዎታል፡፡
CX2 Vehicle Protection System
Protect your paintwork and interior for life
THE PROBLEM
In today’s harsh environment your vehicle’s exterior paintwork is exposed to a number of pollutants. From tree sap to UV rays, detergent to acid rain, regular
surface erosion means that your vehicle’s paintwork needs extra protection if you want it to retain that showroom-like appearance. And it’s not just your paintwork that’s under threat, everyday dirt and grime transferred by you, your family and your pets into your car, plus the threat of accidental spillage from drinks, food and other substances means that your interior is at constant risk from staining too.
ADDITIONAL FEATURES
And the benefits don’t stop there.
Glass Guard - Safety Feature. Creates a far safer driving environment by coating the windscreen with a formulation that repels rain and causes it to bead and aerodynamically run-off. Your area of vision dramatically improves by keeping glass free of rain, snow, frost, salt, dirt, bugs and grit. Glass Guard is suitable for all glass surfaces.
Tyre Guard - Safety Feature. If one of your vehicle Tyre's puncture, GardX has the solution. Just connect Tyre Guard to the Tyre's valve, depress the actuator and Tyre Guard will re-inflate the Tyre and repair the puncture. A quick, safe and simple temporary repair.
Bird Dropping Remover - As well as being unsightly and unhygienic, bird droppings, due to their corrosive nature can permanently damage your vehicle’s paintwork unless removed quickly. The GardX CX2 Ceramic paint protection system will delay the corrosive effect of bird droppings but paintwork damage will occur if the droppings are not removed in a timely manner. GardX Bird Dropping Remover will soften and neutralize droppings, allowing them to be removed quickly and easily.
Email: contact@moenco.com.et
Telephone: +2518090 Ex 405 or 422